• ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ውስጥ መካኒሳ መካነየሱስና በአካባቢው በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ እርዳታ ለማድረግ የምትፈልጉ ባዘጋጁት የእርዳታ መስጫ ገፅ መስጠት ትችላላችሁ።

https://gofund.me/1f600478  • በኢትዮጵያ የሚገነባውን የአባይን የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ግንባታ ለመርዳት መንግስት በጠየቀን መሠረት በቀጥታ ገንዘብ ለመስጠት የሚያስችል ገፅ በመንግስት ስለተዘጋጀ በዚህ ለመሳተፍ የምትፈልጉ አባሎቻችን ሊንኩን በመጫን መለገስ ትችላላችሁ።

https://www.itismydam.et/