Announcements/ ማስታወቂያ
SERVICE TIMES/ የአገልግሎት ጊዜዎች
የእሁድ ጠዋት አገልግሎት ዘወትር እሁድ፦
- በአማርኛ ከ10:00 -12pm
- በእንግሊዝኛ (English service) 1 - 3pm
የማለዳ የፀሎት ፕሮግራም ሰኞ፤ ሐሙስ፤ ዓርብ፤ ቅዳሜና እሁድ ከጠዋቱ 6:30 እስከ 8:00 በስልክ ጥሪ የሚደረግ ስለሆነ በተዘጋጀው ስልክ ቁጥርና በመግቢያ ቁጥር በመደወል
መሳተፍ ይቻላል።
የማክሰኞ የጾምና የፀሎት ፕሮግራም ከ10am - 1pm
የሮብ ምሽት የፀሎት ፕሮግራም ከምሽቱ 7pm - 9pm
ስልክ ለመደወል:
ለፀሎት: 07375112886
በቢሮ ሰዓት : 02072780010
በኢሜል This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ይላኩ።
መባ፥ አስራትና ስጦታ በቤተክርስቲያን የባንክ አካውንት ቁጥር መስጠት ትችላላችሁ። እንዲሁም paypal ተጠቅማችሁ ለመስጠት የሚቀጥለውን ተጫኑ።
መጸለያችንን እና ልባችንን በአንድ ላይ አንድ ማድረጋችንን እንቀጥል ፡፡ እንደ ክርስቲያን የተጠራነው ጥሪ ከአፋጣኝ ማዕበል ባሻገር እንድንመለከት ፣ ጥንካሬን ፣ ተስፋን እና እምነትን በትጋት እንድንፈልግና እንድንበረታይፈልጋል ፡፡