የጸሎት አገልግሎት

እንደ ቤተ ክርስቲያን የጸሎት አገልግሎት ክፍል ዘወትር የአምላካችን የእግዚአብሔርን ስራና ህዝቡን በሱ ፊት እያቀረብን በጸሎትና በምልጃ የክርስቶስ ሃሳብ በቤተክርስቲያናችን እንዲፈጸም እየተጋን እንገኛለን። በተጨማሪም ከምእመናንና አገልጋዮች ጋር በአንድ ላይ ሆነን በእግዚአብሔር ፊት የምንቀርብበት የተለያዩ የፀሎት ስብሰባዎችን እናዘጋጃለን።

ባሉት የጸሎት ስብሰባዎች ላይ ለመገኘት ወይም ለመምጣት የፕሮግራም ቀናትንና ሰአቶችን ይመልከቱ። በተጨማሪም የተለያዩ የፀሎት ጥያቄዎች ካሏችሁ ከታች በተዘጋጀው ቅጽ ላይ ጥያቄያችሁን ወይም የምስጋና ምስክርነታችሁን እንድትሞሉ ወይም በስልክ ቁጥር እና በኢሜል እንድትልኩልን እናበረታታችኋለን።


Prayer Ministry

 
Our team is dedicated to serve the body of Chirist (The Church) in prayer and intercession. At ECFCUK we  strongly believe in the power of prayer and meet regularly to pray for peoples’ needs. If you would like us to pray for you or simply give  a testimony of what God has done in your life please contact:

email: This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. 

or call us on 

Tel: 02072780010 (please leave your message on answering machine.)