Sunday afteroon teaching/ የእሁድ ከሰአት ትምህርት
የእግዚአብሄር ልጅ: PODCAST in Spotyfy
“ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው” የሚለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው። “የእግዚአብሔር ልጅ” ማለት ግን ምን ማለት ነው? ጳውሎስ ፈቃዱ በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንተና የያዘ መጽሐፍ በቅርቡ ማሳተሙ ይታወቃል። አሁን ደግሞ ይህንኑ መጽሐፍ በጉባኤ በማስተማር ላይ ነው።
ለመስማት ከፈለጉ እነሆ፦
የእግዚአብሄር ልጅ: PODCAST in Google
“ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው” የሚለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው። “የእግዚአብሔር ልጅ” ማለት ግን ምን ማለት ነው? ጳውሎስ ፈቃዱ በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንተና የያዘ መጽሐፍ በቅርቡ ማሳተሙ ይታወቃል። አሁን ደግሞ ይህንኑ መጽሐፍ በጉባኤ በማስተማር ላይ ነው። ለመስማት ከፈለጉ እነሆ፦